dc.contributor.author |
ዮሐንስ ሰለሞን |
|
dc.contributor.author |
ማንያለው አባተ |
|
dc.date.accessioned |
2022-04-15T11:54:03Z |
|
dc.date.accessioned |
2025-01-29T06:49:42Z |
|
dc.date.available |
2022-04-15T11:54:03Z |
|
dc.date.available |
2025-01-29T06:49:42Z |
|
dc.date.issued |
2013 |
|
dc.identifier.uri |
http://repository.iphce.org/xmlui/handle/123456789/3893 |
|
dc.description.abstract |
የዚህጥናትአብይየትኩረትአቅጣጫበኦሮምያክልላዊመንግስትበጉጂዞንበነጌሌከተማአስተዳደርነገሌ 2ኛ ደረጃትምህርትቤትበአማርኛ ኢ-አፍፈትየሆኑ የ10ኛ ክፍልተማሪዎችአንብቦመረዳትችሎታናንባብፍጥነትተዛምዶመፈተሸነው፡፤ ለዚህምየነጌሌ 2ኛ ደረጃትምህርትቤትበከተማአስተዳደሩብቸኛ 2ኛ ደረጃትምህርትቤትበመሆኑአጥኝውትምሀርትቤቱንለጥናቱአመቺሆኖስላገኘውትምህርትቤቱበአላማተኮርየናሙናአመራረጥዘዴተመርጧል፡፡ በዚሁበተመረጠትምሀርትቤትከሚማሩ የ10ኛ ክፍልተማሪዎችመካከልአማርኛ ኢ-አፈፍፈትየሆኑ 100 ተማሪዎችበነሲብየእጣየንሞናአመራረትዘዴተመርጠውየፍጥነትንባብመለኪያናአንብቦመረዳትችሎታመለኪያፈተናበመፈተን፣ለአስረኛክፍልአማርኛንበማስተማርላይለሚገኙመምህራንቃለመጠይቅበማቅረብመረጃተሰብስቧል፡፤ በተጠቀሱትየመረጃማሰባሰቢያየተገኙትመረጃዎችተጠናቅረውበመጠናዊገላጭየምርምርዘዴናእንደአስፈላጊነቱደግሞአይነታዊምርምርዘዴበሆነውበገላጭአተናተንዘዴተተንትነውቀርበዋል፡፡ የአንብቦመረዳትችሎታናየንባብፍጥነትተዛምዶንበSPSSየኮምፒውተርፕሮግራምተሰልቷል፡፡ የጥናቱውጤትእንደሚያመለክተውየተማሪዎችአንብቦየመረዳትችሎታበጣምዝቅተኛደረጃላይየሚገኝእንደሆነናየንባብፍጥነታቸውምዝግተኛበሚባልደረጃላይእንደሚገኝታውቋልበዚህምበአንብቦመረዳትችሎታናበንባብፍጥነትመካከልተዛምዶመኖሩተረጋግጧል፡፡ ለተማሪዎቹበፍጥነትአንብቦየመረዳትችሎታዝቅተኛመሆንየሚከተሉትምክንያቶችተጠቅሰዋል፡፡ የመጀመሪያውተማሪዎቹከአንደኛደረጃጀምረውየቋንቋውንፊደላትበተገቢውተምረውናመሠረትይዘውአለመምጣት፣ ለቋንቋትምህርትትኩረትአለመስጠት፣ ተማሪውየንባብክሂልለማዳበርየሚያደርገውጥረትአለመኖርናቸው፡፡ ይህማለትስንከተልየነበረውየትምህርትፖሊሲበተለይበአንደኛሳይክል ከ1-4ኛ ክፍልየሚማሩተማሪዎችከክፍልወደክፍልያለአንደችመድገምእንዲሸጋገሩበማድረግይሰራበትስለነበርብቃትየልነበራቸውተማሪዎችከተሻሉተማሪዎችጋርተደምረውእንዲያልፉመደረጉበራሱየነበረውተፅእኖቀላልአልነበረምይኸውምፊደላትንአጣርተውወደተከታይክፍልእንዲሸጋገሩበማድረግበኩልትኩረትየመሰጠቱሁኔታከግምትያልገባእናመምህሩምተማሪዎችእንዲደግሙካደረገተጠያቂእሆናለሁከሚልፍራቻበመነሳትደካማውንምጨምሮከክፍልእንዲሸጋገሩበማድረግይሰራስለነበርለችግሩመከሰትአስተዋፅኦአለውተብሎሊገለፅይችላል፡፡ በጥናቱየተገኙትውጤቶችበመመርኮዝየንባብፍጥነትንለማሻሻልናአንብቦየመረዳትችሎታንለማዳበርመምህራንተማሪዎችየንባብልምዳቸውንአንዲያጎለብቱቤመጽሕፍትገብተውእንዲያነቡቢያበረታታቸውየተማሪዎችየዕለትተዕለትብቃትናመሻሻልእየላኩድጋፍቢያደርጉናለአማርኛቋንቋትምሀርትየተመደበውከፍለጊዜበቂስላልሆነየሚስተካከልበትሁኔታቢፈጠርየሚሉጠቃሚአስተያየቶችተመላክተዋል፡፡ |
en_US |
dc.language.iso |
other |
en_US |
dc.title |
በአማርኛ ቋንቋ ኢ-አፍፈት የሆኑ የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች አንብቦ የመረዳት ችሎታና የንባብ ፍጥነት ተዛምዶ ትንተና በጉጂ ዞን በነገሌ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተተኳሪነት |
en_US |
dc.type |
Thesis |
en_US |